Jump to content

አብዮት

ከውክፔዲያ
የ00:06, 14 ዲሴምበር 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አብዮት የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን ሥርወ ቃሉ አበየ የሚል ቃል ነው። የቃሉ ትርጉምም እምቢ አለ፤ አመጸ ማለት ነው። አብዮት የሚለውም ቃል እምቢተኝነትን የሚያሳይ ቃል ነው። (ለምሳሌ የ1966 የኢትዮጵያ አብዮት የንጉሳዊ አገዛዝን ገልብጦ በደርግ የሚመራ ሶሻሊስታዊ መንግስት አቋቁሟል።)