Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ቲሚሽ ወንዝ

ከውክፔዲያ
ቲሚሽ ወንዝ
የቲሚሽ ወንዝ
የቲሚሽ ወንዝ
መነሻ ሰመኒክ ተራሮች፣ ሮማኒያ
መድረሻ ዳኑብ ወንዝ
ተፋሰስ ሀገራት ሮማኒያሰርቢያ
ርዝመት 339.8 km
አማካይ ፍሳሽ መጠን 47 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 13,085 km²


ቲሚሽ ወንዝ (ሮማንኛ፦ Timiș፤ ሰርብኛ፦ Тамиш /ታሚሽ/፤ ጀርመንኛ፦ Temesch /ተመሽ/) በሮማኒያ የሚፈስ ወንዝ ነው። ጥንታዊ ስሙ ቲቢስኩስ ነበረ።