Jump to content

እንቁላል ሳላድ

ከውክፔዲያ

የሚያስፈልጉ ነገሮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ዕንቁላሉን ቀቅሎ ከበሰለ በኋላ ልጦ ቀዝቃዛ ውኃ ውስጥ መጨመር (ይህም ዕንቁላሉ እንዳይጠቁር ይረዳል)
  2. . ሰላጣውን በደንብ ማጠብና እንደ ጎመን ቀንጥሶ በሚቀርብበት ዕቃ ላይ ማድረግ፤
  3. . ቲማቲሙን አጥቦ በስሱ መቁረጥ፤
  4. . ዕንቁላሉን እንደ ቲማቲሙ በክቡ መክተፍ፤
  5. . ሰላጣውን በቲማቲሙና በዕንቁላሉ ማስጌጥ፤
  6. . ዘይቱን፣ ኮምጣጤውን፣ ጨውና ቁንዶ በርበሬውን በአንድ ላይ አደባልቆ በዚያ ላይ ማፍሰስና ማቅረብ፡፡