Jump to content

ፒተር ፓውል ሩበንስ

ከውክፔዲያ
ሩበንስ በ1614 ዓም ራሱን እንደ ሳለው።

ፒተር ፓውል ሩበንስ (ሆላንድኛ፦ Peter Paul Rubens) 1569-1632 ዓም) የኔዘርላንድ ሰዓሊ ነበር።